
ኢንቲርየር እና ከአደጋ ነፃ የሆኑ ቦታዎችን መፍጠር
ልጆች በነፃነት የሚጫወቱበት እና ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ዓለማቸውን መተዋወቅ የሚችሉባቸውን ሁኔታዎች በቤትዎ ውስጥ እንፈጥራለን
ከአደጋ ነፃ ስፍራዎች
ልጆች ያለስጋት የሚጫወቱበትና የሚያድጉበት ቦታ
ከአደጋ ነፃ ማድረግ
የሕፃናት ደህንነት መጠበቅ ምን ማለት ነው?
"የሕፃናት ደህንነት መጠበቅ" (Baby proofing) ማለት ልጆቻችሁ በዙሪያቸው ያለውን ዓለም ማሰስ ሲጀምሩ ለእነሱ ደህንነቱ የተጠበቀና ከጭንቀት የጸዳ አካባቢ መፍጠር ማለት ነው። የተለመዱ አደጋዎችን በመከላከል ቤትዎን የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ የማድረግ ሂደት ነው — ይህም ሹል ማዕዘኖችን መሸፈን፣ የቤት ዕቃዎችን ማስተካከል፣ መሳቢያዎች እንዳይወድቁባቸው ማጥናከር፣ የኤሌትሪክ መውጫዎችን መዝጋት እና ጎጂ ነገሮችን እንዳይነኩ ማድረግን ያካትታል። ይህ ጽንሰ-ሐሳብ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ብዙ ቤተሰቦች አዲስ ቢሆንም፣ የዘመናዊ ወላጅነት አንድ አካል ነው።
የሕፃናት ደህንነት መጠበቅ የልጆቻችሁን ነፃነት መገደብ ማለት አይደለም — ይልቁንስ ልጆቻችሁ በሰላም እንዲንቀሳቀሱ፣ እንዲሳቡ እና እንዲማሩ መተማመንን መስጠት ማለት ሲሆን፣ እርስዎም ቤትዎ ለደህንነታቸው ተብሎ እንደተዘጋጀ በማወቅ የአእምሮ ሰላም እንዲያገኙ ያደርጋል።
የቤታችሁ ዲዛይን ሳይበላሽ ቤቱ ውስጥ አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ ነገሮችን በሙሉ በባለሙያ ከአደጋ ነፃ እንዲሆኑ ማድረግ
እንጫወት
ደህንነቱ የተጠበቀ አካልንም አዕምሮንም ለማዳበር የሚያግዙ ቦታዎች
ዲዛይኖቻችን
ከተረት የተወሰዱ
A peek into the world of magic and wonder








ባህላዊ ዲዛይኖች
Warm and cozy spaces rooted in heritage
የህዋ ዲዛይኖች
A safe galaxy adventure for curious toddlers.
ለሁለት የሚሆኑ ዲዛይኖች
shared magical spaces for siblings








መልዕክት ይላኩልን
ስለ ልጆች ደህንነት መጠበቅ ወይም የክፍል ዲዛይኖች ጥያቄ አልዎት?
Phone
+251
hello@peekabookidsworld.com

Our little one loves the cozy rocket-themed nook you created—safe and magical!
Betty H.
The baby-proofing gave us peace of mind without sacrificing style or fun.
Aida L.
