black and white bed linen

ልዩ ቀን

ልደቶችንም ሆነ ሌሎች ዝግጅቶች በልዩ አይነት አከባበር የማይረሱ ያድርጉ

ዝግጅቶች

ዝግጅቶችን በራስዎ ቦታም ሆነ በኛ የማክበሪያ ስፍራዎች ከሀ እስከ ፐ በጥንቃቄና በልዩነት እናዘጋጃለን

ምግብ ዝግጅት

በጣም ጣፋጭ እና ለልጆች ተስማሚ የሆኑ በጥንቃቄና በንፅህና የተዘጋጁ ትኩስ ምግቦች እናቀርባለን

ፎቶግራፊ

ለዘላለም የማይረሱ እጅግ ያማሩ ፎቶዎች እናነሳለን

ዲኮር እና ዲዛይኖች

የፕሮግራሞቹ አቀማመጥ እና ዲዛይን በምርጫዎ

An elegant event table arrangement featuring floral centerpieces and soft lighting.

Picnic Style

Princess Themes

Magical OutdoorThemes

Disney Themes

Activity Oriented

The birthday party was magical—every detail was perfect, from the decorations to the delicious food!

Tsega T.

A joyful child blowing out candles on a beautifully decorated birthday cake surrounded by colorful balloons.
A joyful child blowing out candles on a beautifully decorated birthday cake surrounded by colorful balloons.

★★★★★

FAQs

አገልግሎቶቻችሁ ምን ምን ናቸው?

ዝግጅቶችን የማክበሪያ ቦታዎች፣ ዲዛይን፣ ዲኮር፣ የተሟሉ እቃዎች አቅርቦት፣ ምግብና ኬኮች እንዲሁም ፎቶ ፓኬጆች

ምን ያህል ጊዜ በቅድሚያ ማሳወቅ ያስፈልጋል?

ቢያንስ ሶስት ሳምንት ቀድሞ ማሳወቅ ቦታዎች አለመያዛቸውንም ሆነ ዝግጅቶች በተረጋጋ መንገድ መሄዳቸውን ለማረጋገጥ ያስችለናል።

ዲዛይን እና ሴትአፕ መምረጥ ይቻላል?

በሚገባ! ሁሉንም የዝግጅቱን ዝርዝር የምንወስነው በደምበኞች ምርጫ ሲሆን የትኛውም ነገር መሰራት የሚጅምረው ደምበኞች ተስማምተው ሲያፀድቁልን ብቻ ነው።

ዝግጅቶቹ ፎቶን ያጠቃልላሉ?

ፎቶ ከፓኬጆቻችን አንደኛው ሲሆን ድምበኞች የመረጧቸው ፓኬጆች በሙሉ ሊካተቱ ይችላሉ።

ልዩ የምግብ ፍላጎቶችን ታሟላላችሁ?

በቅድሚያ እስከተነገረን ድረስ ማንኛውንም አይነት የጾም፣ የአለርጂ ወይም ሌላ የምግብ ፍላጎቶችን እና ምርጫዎችን እናስተናግዳለን

ምን አካባቢዎች አገልግሎቶች ትሰጣላችሁ?

ለጊዜው አግልግሎቶቻችንን የምንሰጠው አዲስ አበባ ውስጥ ነው።

ኑ አብረን እንደግስ

ፕሮግራማችሁን ማዘጋጀት እንድንጀምር ከታች ያለውን ፎርም ይሙሉ

A cheerful event planner arranging colorful balloons and decorations at a birthday party venue.
A cheerful event planner arranging colorful balloons and decorations at a birthday party venue.